balagergroove

Wedo Tewedo

Wedo-Tewedo ገና ለገና የድሮ ፀባይ ሀሳቤ ሲቀየርበዚህ በዚያ ብሎ ሌላውን መጠርጠርባያዩት እንጂ ቀማምሰው የመዋደድን ሞቅታቀይሮ ድባብ ሲጭር የልብን እልልታ ሀ ሀ ሀየአዲስ ፍቅር ጣዕም ቀማምሼሀ ሀ ሀታየሁ በደስታ እኔም ታብሼሀ ሀ ሀሞቅ ሞቅ ያለኝ ደርሶ በእርካታሀ ሀ ሀተጎንጭቼ ነው የኔ ፍቅር ስጦታ ደብዛዛ ነበርልቤ ግራጫእስኪደማምቅበፍቅር አቻጠፋ ተነነያ ቅዝቃዜ ወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜ ወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜወዶ ተወዶሲለኮስ […]

Wedo Tewedo Read More »

Bye Bye

Bye Bye ፍቅርን አምኜ ብዙ ታግያለሁመውደድን አምኜ ብዙ ታግያለሁአንቺን ለማስደሰት የማይሆን ሆኛለሁዛሬ ግን ደከመኝ አቃተኝ ተጎዳሁየኔ ብቻ ሆኗል የፍቅራችን ዕዳውአንቺ አላገዝሺኝም ብቻዬን ተጎዳሁ ባይ ባይ ባይ ባይ አንቺ አልተቀየርሽምባይ ባይ ባይ ባይ ጉዳቴ አልታየሽምባይ ባይ ባይ ባይ ጭንቀቴ አልገባሽምባይ ባይ ባይ ባይ ክብርሽ ቀነሰብኝባይ ባይ ባይ ባይ ንቀትሽ በዛብኝባይ ባይ ባይ ባይ ይመችሽ ይቅርብኝ ፀባችን

Bye Bye Read More »

Tewuat

Tewat ጆሮ አልሰጥም አልሰማም እኔአልሰማም እኔ አልሰማምልኬ እሷ ነች የግራ ጎኔአልሰማም እኔ አልሰማም ከኔ በላይ አታውቋትምናትኑር ተዋት እሷ እንዳሻት ሆናከኔ በላይ አታውቋትምናትኑር ተዋት እሷ እንዳሻት ሆና ተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትእኔው ስለማውቃትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትመታያ ክብሬ ናት በሀገር

Tewuat Read More »

Maleda

Maleda ማለዳ ማለዳ ፍቅርሽ ለኔ ነው እንግዳ (2×) ያን አይታ የልብ ውበት ደስ የሚል የሰው ፅጌ ታምራለች ያኔ ያለችው አንቺን ነው ለካ እቴጌ አይደለም በቁንጅናሽ መልክሽ ላይ በተሳለው ያስባለሽ የሴት አሪፍ ሆነሽ መገኘትሽ ነው ማለዳ ማለዳ ፍቅርሽ ለኔ ነው እንግዳ (2×) እያየኝ ሰው ሁሉ ለፍቅር ማነሴን ይሄው ብዬ ብዬ ሰጠውሽ ራሴን አታውቂም ካሳቤ ወተሽ እንኩአን

Maleda Read More »

Zim

Zim አየው አየው ከምነግርህም በላይ ልብህ ከኔ ርቋል እንደ ሰማይ ከነበረው አንሶ ሳይ ፍቅርህ ከፋኝ መልሶ ምንም ምንም ብትለኝ አሁን እችላለሁ ባልችል አንተን መሆን ከታየህ አንሶ አይ ልቤ ያልፋል ታግሶ ዝም ማለት ልክ አይደለም ዝም ባታፀድቀኝ ይቺ ዓለም ዝም ባንተው ስትቀጣኝ ፊት ለፊት መች ክፉስ ወጣኝ ዝም ማለት ልክ አይደለም ዝም እንዳላልኩኝም ግድ የለም ዝም

Zim Read More »

Yekeresh Yemeslegnal

Yekeresh Yemeslegnal የቀረሽ ይመስለኛልከቀረሽኮ ያመኛልዘግይታ ነው አርፍዳወይ ደግሞ አልፋኝ ሄዳ ስደረድር ነው ያለሁትበሰበብ በምክንያት ልቤን ደለልኩትትታኝ ቢሆንስ ተናዳወይ ደግሞ ምናልባት ሌላ ሰው ወዳ የኔ……የኔ ነሽ የኔ ነሽብዬ ልበል ወይእንደ ሐምሌ ፀሀይበጭንቅ አንቺን ሳይአንዱ ቀን ዝንት አለምነው ያልመጣሽ ለታታዘግማለች ምድርመዘወሯን ትታ ስደረድር ነው ያለሁትበሰበብ በምክንያት ልቤን ደለልኩት|ትታኝ ቢሆንስ ተናዳወይ ደግሞ ምናልባት ሌላ ሰው ወዳ|×2 የቀረሽ ይመስለኛልከቀረሽኮ

Yekeresh Yemeslegnal Read More »

Hule

Hule ሁሌ’መኮሳተር ለመደብብሽ እንዴ(ወይ ጉዴ)አንቺን መውደድ ጥፋት ሆነ እንዴ ንገሪኝ ሀሳብሽንእንዲህ በኔ ላይ ያረገሽንአንቺን ማጣት ለኔ ቢከብደኝምየኔ አለም ሌላ አማራጭ የለምንገሪኝ ሀሳብሽንእንዲህ በኔ ላይ ያረገሽንአንቺን ማጣት ለኔ ቢከብደኝምየኔ አለም ሌላ አማራጭ የለኝም አሁን ግን ድክም አለኝሳልሰስት ወደድኩኝእራሴን ጠላሁኝጨክጬ አልወሰንኩኝ አልመላለስም አይኩርፊያሽ ሆነብኝ ስቃይአልመላለስም አይክሴ በሸንጎ ይታይአልመላለስም አይፍቅር ካለ ይቅር በይአልመላለስም አይከሸኘሽኝም አልቆይ ያኔማመሳከር ካስፈለገ ውዴወይ

Hule Read More »

Betam Enji Betam

Betam Enji Betam አስታውስሻለሁ ዛሬም እንደገናለኔ ከትናንቱ አይ አልጎደልሽምናይነጋል ይመሻል ላይኖር ደሞ አዲስእንደልጅነቴ አይ ሆነሽብኝ ሱስ በጣም እንጂ በጣምበጣም እንጂ በጣምትናፈቅ የለምወይ ከእጄ ላይ ብትወጣምበጣም እንጂ በጣምበጣም እንጂ በጣምትናፈቅ የለምወይ ከእጄ ላይ ብትወጣም የኔን መውደድ ስሸሽጋትመቼ መስሎኝ እንዲህ ላጣትፍቅሬን ባልነግራትምፍቅሬን ባልነግራትምእንዴት አይገባትም አሳስቃ ልቤን ሰርቃቀረች ምነው ከኔ እርቃከእጄ ላይ ብትወጣምከእቅፌ ብትወጣምናፍቃኛለች በጣም በጣም እንጂ በጣምበጣም

Betam Enji Betam Read More »

Teyim

Teyim የመስከረም አደይ የበጋ ጨረቃመውደድሽ አለልኝ እኔ አልሞትም በቃእንኳን ኖረሽልኝ ደስ እያሰኘሽኝስቀሽ እያከምሽኝ አቅፈሽ እያደስሺኝካንቺጋራ መሆን በምናብ ሽርሽርመፍትሄ ስቃይ ነው ህመምን የሚሽር የኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለምየኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለም ለአለም ማስታወሻ ከነፍስ ስጋ ሚያርቅትህትናሽ እጣ ነው ለፅድቅ የሚዳርግአንዴ ወደ ናፍቆት አንዴ ወደ ትዝታሳይ አይኗን በትካዜ

Teyim Read More »