balagergroove

Agerwa Wedia Mado

Agerwa Wedia Mado በመንታ ጡቶቻ መሃል ተጋድሜበጥርሷ ዘበኛ በከንፈር ታድሜስነቃ ባዶ ቤት ናፍቆት ተሸልሜላላገኛት ነውወይ ላይፈታ ህልሜላላገኛት ነውወይ ይሄሁሉ ህልሜበጥርሷ ዘበኛ በከንፈር ተድሜጡቶቻ መሃል ስኖር ተጋድሜስነቃ ባዶ ቤት ናፍቆት ተሸልሜላላገኛት ነውወይ ላይፈታ ህልሜላላገኛት ነውወይ ይሄሁሉ ህልሜ እንዴት ያስደስታል ፍቅር በህልምአፍ ገጥሞ ጨዋታ ሲያስለመልምጽድቅ ነበር በዛው ቢሉ ጭልምምኞት ባጥቢያ ዳኛ ላይታገድበህልም አለም ጉዞ በሃሳብ መንገድሌሊት መባከን ይሻል […]

Agerwa Wedia Mado Read More »

Yehilme Nigist

Yehilme Nigist ማመን አቃተኝየህልሜን ንግስትየኔ አረክናብሩህ ቀን መጣህይወት ሊታደስባንቺ እንደገናማመን አቃተኝየህልሜን ንግስትየኔ አረክናብሩህ ቀን መጣህይወት ሊታደስባንቺ እንደገናማን አለ እንደኔዕድል የቀናውቀን የወጣለትምኞት ፍጥኑየሰመረለትበፍቅርሽ ዜማኑሮ ተቃኝቶብርሃን ተሞላየኔ ዓለምማአልፈራም ነገን እንዳምናአንቺ አለሽናበፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝእንደ ደመናንግሥቴ የቤቴ ግርማየንጋት ጮራአምሮብኝ ታየሁ በይፋሁሌ አለሽናአልፈራም ነገን እንዳምናአንቺ አለሽናበፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝእንደ ደመናንግሥቴ የቤቴ ግርማየንጋት ጮራአምሮብኝ ታየሁ በይፋሁሌ አለሽናማመን አቃተኝየህልሜን ንግስትየኔ አረክናብሩህ ቀን መጣህይወት

Yehilme Nigist Read More »

Demama

Demama አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽኦ አበባዬ ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽአሃ አበባዬ ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽኦ አበባዬ ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽአሃ አበባዬ ነሽ ከፊቴ አትጠፊብኝ አሃ ወተሽ ከልፍኙሳይሽ በመዓዛሽ

Demama Read More »

Jegna

Jegna አላዝን አላዝን ግልፁን ልንገርሽወኔ አጥቼ አይደለም የታማሁብሽከንቱ ቢለፈልፍ ተናግሮ አናጋሪየወደደ አይደለም የጠላ ነው ፈሪኧረ አይደለሁም አይደለሁም ደህናደካማ ጎኔን በአንቺ አዩብኝናስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳርየወደቀ ዛፍ መቼ ያጠዋል ምሳር   ቀን የሰጠው ለታ ቅል ድንጋዩን ሰብሮወትሮስ እንደ ጀግና ያውቃል ወይ ፎክሮአገኘሺኝ እንጂ ድንገት ስዘናጋባልቆጨኝ ለፍቅርሽ የከፈልኩት ዋጋሳስበው ሳሰበው ገባኝ ሳዳምጠው ውስጤንሽንፈት አልለውም በቃ በአንቺ መበለጤንእንኳን

Jegna Read More »

Gossaye Tesfaye

BIOGRAPHY Gossaye Tesfaye, born in April 1975 in Addis Ababa, Ethiopia, is a distinguished Ethiopian singer and songwriter celebrated for his contributions to the nation’s music scene. Growing up in Merkato, one of Africa’s largest open markets, he was deeply influenced by the vibrant cultural milieu of his surroundings. Gossaye’s formal education began at Yekatit

Gossaye Tesfaye Read More »

Tsehaye Yohannes

BIOGRAPHY Tsehaye Yohannes: A Musical Legacy Early Life and Cultural Influence Tsehaye Yohannes, born in Addis Ababa, Ethiopia, and raised in Tigrai, embraced Ethiopia’s diverse cultures by singing in both Amharic and Tigrinya. His music promoted unity and cultural pride, addressing the challenges of illiteracy and societal divides. His iconic song “Berta Zemede” became an

Tsehaye Yohannes Read More »

Tamrat Desta

BIOGRAPHY Tamrat Desta was born in 1978 in Tiqur Wuha near Shashamane, Ethiopia. He was the second of three brothers. After living in Tiqur Wuha, his family moved to Shashamane and later to Hawassa, where he completed high school. In 1998, he relocated to Dire Dawa to live with his guardian, marking the start of

Tamrat Desta Read More »

Ali Birra

BIOGRAPHY Born in Dire Dawa in 1948, Ali Birra’s love for music started as a young boy captivated by the traditional sounds of the Oromo people. Growing up amidst the cultural vibrance of Dire Dawa, Ali developed a deep-seated pride in his heritage, which would become a powerful theme in his music. He started performing

Ali Birra Read More »

Scroll to Top