Bante New Mamare
ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝይህው ጀማመረኝ ጀማመረኝየልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝይህው ጀማመረኝ ጀማመረኝየልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ የጨዋታህ ለዛ ይማርካልመንፈስን ያድሳል ያስደስታልታይቶ አይተገብም ሰውነትህዉበትን ይስባል ያባብላልሸጋው ሰውነትህ ያባባኛልሳይህ ያሳሳኛል ያጉዋጉኛልካይን አትራቅብኝ አካላቴሳታህ ይከፋኝል ይጨንቀኛል ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነውባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነውነካካኝ መውደድ ነካካኝአመሌን በሰው ሊያስነካኝአዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነውሁሉንም ያየሁት ባንተ ነውየኔ አለም አይዞሽ ብለህ አባብለሀኝከንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ ፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝይሀው ጀማመረኝ ጀማመረኝየልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬፍቅር በኔ ፀንቶ ሊያስቸግረኝይሀው ጀማመረኝ ጀማመረኝየልቤን ልንገርህ ስማኝ ፍቅሬሰው ወድጄ አላቅም እስከ ዛሬ የጨዋታህ ለዛ ይማርካልመንፈስን ያድሳል ያስደስታልታይቶ አይተገብም ሰውነትህዉበትን ይስባል ያባብላልአላውቅም ነበር እስካሁንስቄ ተላምጄ ሰው መቅረብይህው አንተ ዛሬ አስተማርከኝለፍቅር መጨነቅ መንገብገብ ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነውባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነውነካካኝ መውደድ ነካካኝአመሌን በሰው ሊያስነካኝአዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነውሁሉንም ያየሁት ባንተ ነውየኔ አለም አይዞሽ ብለህ አባብለሀኝከንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ ባንተ ነው ማማሬ ባንተ ነውባንተ ነው ደስታዬ ባንተ ነውነካካኝ መውደድ ነካካኝአመሌን በሰው ሊያስነካኝአዲስ ነው ፍቅራችን አዲስ ነውሁሉንም ያየሁት ባንተ ነውየኔ አለም አይዞሽ ብለህ አባብለሀኝከንግዲስ ያላንተስ ማን አለኝ