Abdu Kiar

Bye Bye

Bye Bye ፍቅርን አምኜ ብዙ ታግያለሁመውደድን አምኜ ብዙ ታግያለሁአንቺን ለማስደሰት የማይሆን ሆኛለሁዛሬ ግን ደከመኝ አቃተኝ ተጎዳሁየኔ ብቻ ሆኗል የፍቅራችን ዕዳውአንቺ አላገዝሺኝም ብቻዬን ተጎዳሁ ባይ ባይ ባይ ባይ አንቺ አልተቀየርሽምባይ ባይ ባይ ባይ ጉዳቴ አልታየሽምባይ ባይ ባይ ባይ ጭንቀቴ አልገባሽምባይ ባይ ባይ ባይ ክብርሽ ቀነሰብኝባይ ባይ ባይ ባይ ንቀትሽ በዛብኝባይ ባይ ባይ ባይ ይመችሽ ይቅርብኝ ፀባችን […]

Bye Bye Read More »

Sewyew

Sewyew መውደዴን ለመናገር ማፍቀሬን ለመናገርሳሰላስል ብዙ ሺህ ዓረፍተ ነገርባንድ ቃል ገደለችኝ ባንድ ቃል ገደለችኝየስሜትን ትርጉም አሳየችኝ እወድሃለሁ ብላ በፍቅር ብትጠጋኝየምሆነው ነገር ነው የጠፋኝግልፅነቷ ገደለኝ ኧረ ወየው ወየውእንዲ ደምብሬ አላውቅም ሰውየው ወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔ ባይኔ አይን አይኗን ወይኔ እኔ እያየሁ ወይኔ እኔፍዝዝ አልኩኝ ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔቃል ሳይወጣኝ

Sewyew Read More »

ABDU KIAR

አብዱ ኪያር | Abdu Kiar Early Days Full Name: Abdu Kiar Stage Name: Abdu Kiar Birthdate: June 23, 1976 Birthplace: Addis Mercato, Addis Ababa, Ethiopia Brief Description: Abdu Kiar is a celebrated Ethiopian singer and rapper, known for his distinctive fusion of reggae, hip-hop, and traditional Ethiopian music. He gained prominence in 2003 with his

ABDU KIAR Read More »

Scroll to Top