Sewyew
Sewyew መውደዴን ለመናገር ማፍቀሬን ለመናገርሳሰላስል ብዙ ሺህ ዓረፍተ ነገርባንድ ቃል ገደለችኝ ባንድ ቃል ገደለችኝየስሜትን ትርጉም አሳየችኝ እወድሃለሁ ብላ በፍቅር ብትጠጋኝየምሆነው ነገር ነው የጠፋኝግልፅነቷ ገደለኝ ኧረ ወየው ወየውእንዲ ደምብሬ አላውቅም ሰውየው ወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔ ባይኔ አይን አይኗን ወይኔ እኔ እያየሁ ወይኔ እኔፍዝዝ አልኩኝ ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔቃል ሳይወጣኝ […]