Agerwa Wedia Mado
Agerwa Wedia Mado በመንታ ጡቶቻ መሃል ተጋድሜበጥርሷ ዘበኛ በከንፈር ታድሜስነቃ ባዶ ቤት ናፍቆት ተሸልሜላላገኛት ነውወይ ላይፈታ ህልሜላላገኛት ነውወይ ይሄሁሉ ህልሜበጥርሷ ዘበኛ በከንፈር ተድሜጡቶቻ መሃል ስኖር ተጋድሜስነቃ ባዶ ቤት ናፍቆት ተሸልሜላላገኛት ነውወይ ላይፈታ ህልሜላላገኛት ነውወይ ይሄሁሉ ህልሜ እንዴት ያስደስታል ፍቅር በህልምአፍ ገጥሞ ጨዋታ ሲያስለመልምጽድቅ ነበር በዛው ቢሉ ጭልምምኞት ባጥቢያ ዳኛ ላይታገድበህልም አለም ጉዞ በሃሳብ መንገድሌሊት መባከን ይሻል […]