Yehilme Nigist

Yehilme Nigist ማመን አቃተኝየህልሜን ንግስትየኔ አረክናብሩህ ቀን መጣህይወት ሊታደስባንቺ እንደገናማመን አቃተኝየህልሜን ንግስትየኔ አረክናብሩህ ቀን መጣህይወት ሊታደስባንቺ እንደገናማን አለ እንደኔዕድል የቀናውቀን የወጣለትምኞት ፍጥኑየሰመረለትበፍቅርሽ ዜማኑሮ ተቃኝቶብርሃን ተሞላየኔ ዓለምማአልፈራም ነገን እንዳምናአንቺ አለሽናበፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝእንደ ደመናንግሥቴ የቤቴ ግርማየንጋት ጮራአምሮብኝ ታየሁ በይፋሁሌ አለሽናአልፈራም ነገን እንዳምናአንቺ አለሽናበፍቅርሽ ከፍ ያደረግሽኝእንደ ደመናንግሥቴ የቤቴ ግርማየንጋት ጮራአምሮብኝ ታየሁ በይፋሁሌ አለሽናማመን አቃተኝየህልሜን ንግስትየኔ አረክናብሩህ ቀን መጣህይወት […]

Yehilme Nigist Read More »