Ferejign
Ferejign እስኪ በይ ፍረጂኝ ቅጣቴ አልበዛም ወይአንቺንም ኑሮንም ማጣት ቀላል ነው ወይአላውቅም ነበረ በኔው ግፍ መዋሌንአንቺን ሳጣሽ መዋለሌን አለምድ አለ የኔ ገላምን ይሻላል አንቺ የሌላሲዋደዱ መተጣጣትይህ እኮ ነው ክፉ ቅጣትያለወቅቱ አጊኝተሺኝበስህተት አመለጥሺኝይከፋኛል ሳስታውሰውመሆንሽን የሌላ ሰው ለምን የፍቅር እጣ ሁሌ ይጠማልአሁን የሚጣጣም መች ይገጥማልእኔ ያላንቺ መሸ ነጋ ምን እዳዬአንቺ ጎለሽ ከጓዳዬየኔ ልቤም ቤቴም ዝግ ነው በሩፍቅሬ አንቺ ነግሰሽ […]