Gera Geru
Gera Geru ገራገሩ ፍቅር ገራገሩ ገራገሩገራገሩ መውደድ ገራገሩ ገራገሩብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ)ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) ገራገሩ መውደድ ገራገሩ ገራገሩገራገሩ ፍቅር ገራገሩ ገራገሩብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ)ብሎ ብሎ ደግሞ ከምን ጣለኝ (ከባቡሩ) (ገራገሩ) ዐይን ዐይኔን እያየ(ገራገሩ) ሳያነጋግረኝ(ገራገሩ) ፈጠነ ባቡሩ(ገራገሩ) ካገሬ አደረሰኝ(ገራገሩ) ልጁ መንገደኛ(ገራገሩ) የሰው አገር ሰው(ገራገሩ) ምን ሊፈይድልኝ(ገራገሩ) ዐይን ዐይኑን ባየው ደንዳናው ልቤን (ናደው […]