Maleda

Maleda ማለዳ ማለዳ ፍቅርሽ ለኔ ነው እንግዳ (2×) ያን አይታ የልብ ውበት ደስ የሚል የሰው ፅጌ ታምራለች ያኔ ያለችው አንቺን ነው ለካ እቴጌ አይደለም በቁንጅናሽ መልክሽ ላይ በተሳለው ያስባለሽ የሴት አሪፍ ሆነሽ መገኘትሽ ነው ማለዳ ማለዳ ፍቅርሽ ለኔ ነው እንግዳ (2×) እያየኝ ሰው ሁሉ ለፍቅር ማነሴን ይሄው ብዬ ብዬ ሰጠውሽ ራሴን አታውቂም ካሳቤ ወተሽ እንኩአን […]

Maleda Read More »