Min Meseleh | ምን መሰለህ
Min Meseleh አልሆን ሲለኝ ብፈራም እንደ ሴትነቴእንደ ሴትነቴምን ቢያሳስበኝም የነገ ህይወቴየነገው ህይወቴለምኔ ለምኔ ለምኔ ለምኔሌላ አያለው በአይኔለምኔ ለምኔ ለምኔ ለምኔሌላ አያለው በአይኔ መኖርህን ሳስብድካሜ ይረሳኛልየማጣህ የማጣህመስሎም ያስፈራኛልአላሳዝንም ወይእንዲህ ያረገኛልአላሳዝንም ወይእንዲህ ያረገኛል እንደልቤ አልሆንኩምእድሜም ይሄዳል እንደዋዛመልክም ይረግፋል እንደጤዛእንደጤዛልረጋጋ አልቻልኩምእንደምትወደኝ ውስጤ ቢያምንምበወረት ባጣህ ሰው አልሆንም ሰው አልሆንም ×2 ምን መሰለህ …. ያስጨንቀኛል ምን መሰለህ …. ገና ለገናምን […]
Min Meseleh | ምን መሰለህ Read More »