Keteraraw Mado

Keteraraw Mado ከተራራው ማዶ ማዶ ማዶ ወዲያ ከእናቴ ደጅአለች የልጅነት ልብ ያፈራት ወዳጅስንዋደድ ኖረን ኖረን ኖረን ቢያለያየን ጊዜእንኳን ሰውን እንባ ተናነቀው ወንዜ ከተራራው ማዶ ማዶ ማዶ ወዲያ ከእናቴ ደጅአለች የልጅነት ልብ ያፈራት ወዳጅስንዋደድ ኖረን ኖረን ኖረን ቢያለያየን ጊዜእንኳን ሰውን እንባ ተናነቀው ወንዜ አፈር እየፈጨን ብንጋግር ብንቀምሰውየሚቆጣንም ሰው በሌለበትትዝ ትዝ ይለኛልተኳርፈን ተጨንቀን በማርያም ጣት ታርቀንያሰርነው ቀለበት ለፍቅራችን ታዛባንገት […]

Keteraraw Mado Read More »