Zim
Zim አየው አየው ከምነግርህም በላይ ልብህ ከኔ ርቋል እንደ ሰማይ ከነበረው አንሶ ሳይ ፍቅርህ ከፋኝ መልሶ ምንም ምንም ብትለኝ አሁን እችላለሁ ባልችል አንተን መሆን ከታየህ አንሶ አይ ልቤ ያልፋል ታግሶ ዝም ማለት ልክ አይደለም ዝም ባታፀድቀኝ ይቺ ዓለም ዝም ባንተው ስትቀጣኝ ፊት ለፊት መች ክፉስ ወጣኝ ዝም ማለት ልክ አይደለም ዝም እንዳላልኩኝም ግድ የለም ዝም […]