Yebichaye
Yebichaye ሌላ ሌላው ይቅር ቢቀርምቅንጣት ያህል ለኔ አይጨምርም አንቺ ጎድለሽ ሌላው ቢሞላኝአለም ጉዝጓዝ ብትሆን አይደላኝሌላ ሌላው ይቅር ቢቀርምቅንጣት ያህል ለኔ አይጨምርም አንቺ ጎድለሽ ሌላው ቢሞላኝአለም ጉዝጓዝ ብትሆን አይደላኝ የበረሀ ምንጭ አሸዋየእድሌ ጥም ደራሽ ውሀፈውስ የሀሩር ጥላ ሲሳይያላንቺ አለው ማለት ስቃይሀብት ፀጋ ጌጣጌጡጥልቅ ደስታ ላያመጡልብ ያኖራል እጅ ቢያጥርአንቺ ኖረሽ ሁሉም ይቅር ቀልድ የለም ቀልድ የለምቀልድ የለም […]