Teyim
Teyim የመስከረም አደይ የበጋ ጨረቃመውደድሽ አለልኝ እኔ አልሞትም በቃእንኳን ኖረሽልኝ ደስ እያሰኘሽኝስቀሽ እያከምሽኝ አቅፈሽ እያደስሺኝካንቺጋራ መሆን በምናብ ሽርሽርመፍትሄ ስቃይ ነው ህመምን የሚሽር የኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለምየኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለም ለአለም ማስታወሻ ከነፍስ ስጋ ሚያርቅትህትናሽ እጣ ነው ለፅድቅ የሚዳርግአንዴ ወደ ናፍቆት አንዴ ወደ ትዝታሳይ አይኗን በትካዜ […]