Lante Sil
Lante Sil ህህህይሰበቡ ብዙ ነው እንዳፈርለሳሱለትማ ነገርባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበርህህህይምቀኛው ብዙ ነው እንዳፈርለሳሱለትማ ነገርባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበርእናቴን ተውኩኝ (እናቴን ተውኩኝ)አባቴን ተውኩኝ (አባቴን ተውኩኝ)ፍቅርህን ብዬ (ፍቅርህን ብዬ)ያለኝን ጣልኩኝ (ያለኝን ጣልኩኝ) ላንተ ስል እራሴን ከፈልኩኝያለኝን ንብረቴን በተንኩኝላንተ ስል እውቀቴንም ናቅኩኝክብሬንም ማዕረጌንም ተውኩኝላንተ ስል ኑሮዬን መርሳቴለፍቅርህ መጥቆሬ መክሳቴላንተ ስል ፍፁም አይቆጨኝምአንድም ቀን አይታሰበኝም ህህህይሰበቡ ብዙ ነው እንዳፈርለሳሱለትማ ነገርባላየሁህ […]