Sew Neh Yilal
Sew Neh Yilal የሀገሬ ልጅስም አገኘሽ ወይ?የሀገሬ ልጅማነኝ አልሽ ይሆን?እኔስ ልቤ እውነት አየማን እንደሆንኩኝ ለየነህ የተባልኩት እንዲገባኝኋላዬን ዞር ብዬ ብቃኝ ስሜ ተፅፎ አየሁት በክብር ቃልሰው ነህ ይላልሰው ነህ ይላልሰው ነህ ይላልከቋንቋ በፊትከዘር ቀድሞ ተፅፏልሰው ነህ ይላልሰው ነህ ይላልሰው ነህ ይላልከሀይማኖት ባህልከእምነትም ይቀድማልሰው ነህ ይላል ቀድሞ ሥላሴን ሸዋ ምኒልክ ቴዎድሮስ ሳይደግምግራኝ ሳይከትም ጉዲት ሳትጥል በቁም አክሱምንቀድሞ […]