Teshome Mitiku

Teshome Mitiku

BIOGRAPHY Teshome Mitiku was born in Ethiopia during a golden era of music, a time when jazz, funk, and traditional Ethiopian melodies were merging to create a vibrant sound. He discovered his love for music early, mastering multiple instruments and developing a distinct vocal style. His early performances in Addis Ababa caught the attention of […]

Teshome Mitiku Read More »

Susegnash

Susegnash ሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስጨረቃዋ ስትደምቅ ከዋክብት ሲወጡድምጽሽ ይነፍሳል ከዛፍ ከቋጡሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስጨረቃዋ ስትደምቅ ከዋክብት ሲወጡድምጽሽ ይነፍሳል ከዛፍ ከቋጡ   አመል ያለብኝ እኔ ሱሰኛሽአይቼሽ አልጠግብ ውጬ አልጨርስሽመውደድሽ ግሎ ልቤን ተኮሰውእኔስ የት ልግባ ወዴት ልድረሰውመውደድሽ ግሎ ልቤን ተኮሰውእኔስ የት ልግባ ወዴት ልድረሰው   የፍቅርሽ ብዛት ልቤ ውስጥ ገብቶአርበተበተኝ አንጀቴን

Susegnash Read More »

Scroll to Top