Susegnash
Susegnash ሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስጨረቃዋ ስትደምቅ ከዋክብት ሲወጡድምጽሽ ይነፍሳል ከዛፍ ከቋጡሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስጨረቃዋ ስትደምቅ ከዋክብት ሲወጡድምጽሽ ይነፍሳል ከዛፍ ከቋጡ አመል ያለብኝ እኔ ሱሰኛሽአይቼሽ አልጠግብ ውጬ አልጨርስሽመውደድሽ ግሎ ልቤን ተኮሰውእኔስ የት ልግባ ወዴት ልድረሰውመውደድሽ ግሎ ልቤን ተኮሰውእኔስ የት ልግባ ወዴት ልድረሰው የፍቅርሽ ብዛት ልቤ ውስጥ ገብቶአርበተበተኝ አንጀቴን […]