Eketelehalehu

Eketelehalehu እከተልሀለዉ በሄድክበት በቆምክበት ሁሉአይኖቼ ያላንተ በምድር ላይ ሌላ መች ያያሉእንደዉ አንተን ብቻ አንተን ብቻ ከዚ ሁሉ ሰዉምን ይሆን ሀሳቤ ይህ ስሜቴ ላንተ የተለየዉ ገብተህ ልቤ ዉስጥ ኑርበት እንጂ ከልካይ የለህምናሳይህ ሳወራህ ስጫወት ዉዬ ዎላ መለየት አለናእንዳትለየኝ እፈልጋለዉ ሁንልኝ ሁሌ ከጐኔ  ትቼዉ አልኖርም ዉዬም አላድርም ያንተን ፍቅር ጭራሽ እኔ ያንተን ፍቅር እኔ ወይኔ አልተወዉም እኔ […]

Eketelehalehu Read More »