Ehedalew Harer
Ehedalew Harer ድሬ ሀረርድሬ ሀረር እሄዳለሁ ሐረር ባቡር ተሳፍሬያችን ጉብል ወጣት አያታለዉ ድሬበሹሩባዋ ላይ ዛጎል ያሰረችዉማሽላ ጠባቂ ሐረር ላይ ያለችዉድሬ ላይ ያለችዉዋኔ ዋኔ እያለች በእምባ ስትለየኝከልቤ አልጠፋ አለችድሬ ድሬ አሰኘኝ ድሬ ድሬ አሰኘኝ መገን የድሬ ልጅ ፀባይ ምግባራቸዉእንግዳ ያለምዳል አቀራረባቸዉከማሽላዉ ዛላ ቀንጥሳ ጋብዛኝተላወሰ ሆዴ መዉደድ ዘርታብኝአቦ ሰላም ያግባህ ብላ እንደሸኘችኝእንዳይጨንቀኝ ምነዉ በተከተለችኝአሃሃ ሀ አሃሃ ሀ አሃሃ ሀሀ […]