Yohana

Yitalesh

Yitalesh   DANCEHALL I N T ERNATIONALSAMVOD AND YOHANA ORIGINALɪᴛ’s ᴀ ɢᴏᴏᴅ ᴠɪʙʀᴀᴛɪᴏɴPARTY  INTERNATIONAL ᴡʜᴇɴ ᴡᴇ ʟɪɴᴋ ᴜᴘ ᴡɪᴛ ᴅᴀ ɴᴇᴡ ɢᴇɴᴇʀᴀᴛɪᴏɴዲሲም አዲስም ደግሰናል ʟɪɴᴋ ᴜᴘዮሐና ነይ ብሎሻልእንዳትቀሪ ሰምተሻልሳምቮድም ነይ እያለሽአስችሎሽ እንዴት ትቀሪያለሽድል ድል ድግስ ያለ ድልአሳላፊ ሳይጎድልምቾት የሚያደላድልድል ድል ድልለደገሰ ድርብ ድልከድልም በላይ እድልሁሉንም ሲያደላድል ᴡʜᴀᴛ ᴀ ᴅᴇᴀʟ ᴅᴇᴀʟ ᴅᴇᴀʟᴀɴᴏᴛʜᴏʀ sᴏɴɢ ɢᴇᴛ ᴋɪʟʟᴇᴅʏᴏʜᴀɴᴀ ʜʏᴘᴇʀ […]

Yitalesh Read More »

Endih New

Endih New እንኳን ኖርሽኝ (እንኳን ኖርሽኝ) ክብሬን አዋቂአረግሽኝ (አረግሽኝ) ያንቺነ ጠባቂእንኳን ኖርከኝ (እንኳን ኖርከኝ) ልኬን አዋቂአረከኝ (አረከኝ) ያንተን ጠባቂ በኪዳን ነው ይሁን ያልኩትባንቺ ዛቢያ ውሎ አዳሬ ሆናለች የኔ አጋርእኔም ለዛው ቃል ነው የኖርኩትኮርቼ እያልኩኝ ትዳሬ ሆኗል የኔ አጋር መቻቻላችን ነው ልኩ ቢኖር እንኳ ሚያነካካነሆናለች የኔ አጋር አንድ ሆነን አታለካኩን አንደ አምሳል መች ይለካካልሆኗል የኔ አጋር

Endih New Read More »

Scroll to Top