Demama
አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽኦ አበባዬ ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽአሃ አበባዬ ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽኦ አበባዬ ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽአሃ አበባዬ ነሽ ከፊቴ አትጠፊብኝ አሃ ወተሽ ከልፍኙሳይሽ በመዓዛሽ አይኖቼን ጨፍኜደህና ዋል ብለሺኝ ሄደሽ በማለዳጠረንሽ ይቀራል የኔ ፅጌሬዳ አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽኦ አበባዬ ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽአሃ አበባዬ ነሽ ሲነጋ ስበሽኝ እንደ ናርዶስ ሽቶየሌሊቷ ንግስት ያደርግሻል መሽቶአልማዝ መሳይ አይንሽ ቀለሙ አረንጓዴእንዳይወጣ አረገው ፍቅርሽን ከሆዴ አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽአሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽየደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽኦ አበባዬ ነሽድማማ ድማማ ድማሜአንቺው ነሽ አለሜድማማ ድማማ ድማሜአንቺው ነሽ አለሜድማማ ሽው እልም በአራዳየኔ ፅጌሬዳድማማ ሽው እልም በአራዳየኔ ፅጌሬዳ ገላሽ እንደ ፀሀይ ችሎ ማብረቅረቅንገላሽ እንደ ፀሀይ ችሎ ማብረቅረቅንየስንቱ ማጌጫ ያስንቀኛል ወርቅንየስንቱ ማጌጫ ያስንቀኛል ወርቅንአቅፈሽ ስታሞቂኝ ገብተሽ ከጓዳዬአቅፈሽ ስታሞቂኝ ገብተሽ ከጓዳዬመሆኑን አወቁት መራቅሽ እዳዬመሆኑን አወቁት ትዝታሽ እዳዬ ድማማ ድማማ ድማሜአንቺው ነሽ አለሜድማማ ድማማ ድማሜአንቺው ነሽ አለሜ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬድማማ ድማማ ድማሜአንቺው ነሽ አለሜድማማ ድማማ ድማሜአንቺው ነሽ አለሜድማማ ሽው እልም በአራዳየኔ ፅጌሬዳድማማ ሽው እልም በአራዳየኔ ፅጌሬዳ የፅጌሬዳ ዘንግ ባይሞላም እፍኝየፅጌሬዳ ዘንግ ባይሞላም እፍኝበውበት ያደምቃል ሰፊውን እልፍኝበውበት ያደምቃል ሰፊውን እልፍኝአንዳንችሁ ባንዳችሁ ድመቁ ብሎንአንዳንችሁ ባንዳችሁ እመሩ ብሎንባዝና አበባ አርጎን አሮረን ሳሎንባዝና አበባ አርጎን አሮረን ሳሎን ድማማ ድማማ ድማሜአንቺው ነሽ አለሜድማማ ድማማ ድማሜአንቺው ነሽ አለሜ ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ