Ehedalew Harer

ድሬ ሀረርድሬ ሀረር እሄዳለሁ ሐረር ባቡር ተሳፍሬያችን ጉብል ወጣት አያታለዉ ድሬበሹሩባዋ ላይ ዛጎል ያሰረችዉማሽላ ጠባቂ ሐረር ላይ ያለችዉድሬ ላይ ያለችዉዋኔ ዋኔ እያለች በእምባ ስትለየኝከልቤ አልጠፋ አለችድሬ ድሬ አሰኘኝ ድሬ ድሬ አሰኘኝ መገን የድሬ ልጅ ፀባይ ምግባራቸዉእንግዳ ያለምዳል አቀራረባቸዉከማሽላዉ ዛላ ቀንጥሳ ጋብዛኝተላወሰ ሆዴ መዉደድ ዘርታብኝአቦ ሰላም ያግባህ ብላ እንደሸኘችኝእንዳይጨንቀኝ ምነዉ በተከተለችኝአሃሃ ሀ አሃሃ ሀ አሃሃ ሀሀ ሀሀ እሄዳለሁ ሐረር ባቡር ተሳፍሬያችን ጉብል ወጣት አያታለዉ ድሬበሹሩባዋ ላይ ዛጎል ያሰረችዉማሽላ ጠባቂ ሐረር ላይ ያለችዉድሬ ላይ ያለችዉዋኔ ዋኔ እያለች በእንባ ስትለየኝከልቤ አልጠፋ አለችድሬ ድሬ አሰኘኝ ድሬ ድሬ አሰኘኝ ኮልተፍ ኮልተፍ ሲል ጣፋጭ አንደበቷቃሏም ይናፍቃል እንኳን ደም ግባቷእፎይ ብዬ አልተኛ ሰላምታ ልኬብሽእንዳሻኝ አርጉልኝ አልል እንደሰዉ ሆኜምን ለብሼ ልምጣ እስኪ አንቺዉ ላኪብኝወጉን አላዉቅበት ሽርጥ አያምርብኝአሃሃ ሀ አሃሃ ሀ አሃሃ ሀሀ ሀሀ እሄዳለሁ ሐረር ባቡር ተሳፍሬያችን ጉብል ወጣት አያታለዉ ድሬበሹሩባዋ ላይ ዛጎል ያሰረችዉማሽላ ጠባቂ ሐረር ላይ ያለችዉድሬ ላይ ያለችዉዋኔ ዋኔ እያለች በእንባ ስትለየኝከልቤ አልጠፋ አለችድሬ ድሬ አሰኘኝ ድሬ ድሬ አሰኘኝ ከዞርኩበት ሁሉ ድሬን ምን አደላትእንደፍራፍሬዉ የሰዉ ዉብ ሸጋ አላትከድሬ ልጅ ፍቅር ትዝታ የያዘዉአዋሽ ቁርስ አይበላ ሂርና ምሳ የለዉእዩት ብርቱ ልቤን መዉደድ ያከነፈዉከባቡሩ ቀድሞ አዳሩ ድሬ ነዉአሃሃ ሀ አሃሃ ሀ አሃሃ ሀሀ ሀሀአሃሃ ሀ አሃሃ ሀ አሃሃ ሀሀ ሀሀ
Scroll to Top