Endih New
እንኳን ኖርሽኝ (እንኳን ኖርሽኝ) ክብሬን አዋቂአረግሽኝ (አረግሽኝ) ያንቺነ ጠባቂእንኳን ኖርከኝ (እንኳን ኖርከኝ) ልኬን አዋቂአረከኝ (አረከኝ) ያንተን ጠባቂበኪዳን ነው ይሁን ያልኩትባንቺ ዛቢያ ውሎ አዳሬ ሆናለች የኔ አጋርእኔም ለዛው ቃል ነው የኖርኩትኮርቼ እያልኩኝ ትዳሬ ሆኗል የኔ አጋርመቻቻላችን ነው ልኩ ቢኖር እንኳ ሚያነካካነሆናለች የኔ አጋርአንድ ሆነን አታለካኩን አንደ አምሳል መች ይለካካልሆኗል የኔ አጋርአለሽኝ ማለቱ እንጂ ሚያስመካውአንዱ ካንዱ ጎኔ ምን አለካካውአለሀኝ ማለቱ እንጂ ሚያስመካውአካልህ ከአካሌ ምን አለካካውእንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነውሴትነት እንዲ ነውእንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነውወንድነት እንዲ ነውእንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነውሴትነት እንዲ ነውእንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነውወንድነት እንዲ ነውሴት እንደ አራስ ነብር አትወድም ለከፋ ሁሉም የውቃላዞር በል ለሩቅ እንጂ ፍቅር ነች ለቤቷ ዘውድም ለባሏወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ እንደማይሞትም ሀገር ያውቃላ (አዋ)ዘራፍ ለውጪ እንጂ ሁሉም ለእመቤቱ ትጥቅ ይፈታላእኔም አሽነፈ መባል ባልጠላምላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላምአሽነፈች መባል ባልጠላምላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላምአሽነፈ መባል ባልጠላምላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላምአሽነፈች መባል ባልጠላምላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላምእንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነውሴትነት እንዲ ነውእንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነውወንድነት እንዲ ነውእንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነውሴትነት እንዲ ነውእንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነውወንድነት እንዲ ነውእንኳን ኖርሽኝ (እንኳን ኖርሽኝ) ክብሬን አዋቂአረግሽኝ (አረግሽኝ) ያንቺነ ጠባቂእንኳን ኖርከኝ (አለው) ልኬን አዋቂአረከኝ (አረከኝ) ያንተን ጠባቂአሽነፈ መባል ባልጠላምላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላምአሽነፈች መባል ባልጠላምላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላምአሽነፈ መባል ባልጠላምላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላምአሽነፈች መባል ባልጠላምላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላም