Hule

ሁሌ’መኮሳተር ለመደብብሽ እንዴ(ወይ ጉዴ)አንቺን መውደድ ጥፋት ሆነ እንዴንገሪኝ ሀሳብሽንእንዲህ በኔ ላይ ያረገሽንአንቺን ማጣት ለኔ ቢከብደኝምየኔ አለም ሌላ አማራጭ የለምንገሪኝ ሀሳብሽንእንዲህ በኔ ላይ ያረገሽንአንቺን ማጣት ለኔ ቢከብደኝምየኔ አለም ሌላ አማራጭ የለኝምአሁን ግን ድክም አለኝሳልሰስት ወደድኩኝእራሴን ጠላሁኝጨክጬ አልወሰንኩኝአልመላለስም አይኩርፊያሽ ሆነብኝ ስቃይአልመላለስም አይክሴ በሸንጎ ይታይአልመላለስም አይፍቅር ካለ ይቅር በይአልመላለስም አይከሸኘሽኝም አልቆይያኔማመሳከር ካስፈለገ ውዴወይ ጉዴክብሬ ነበርሽ ንግስና ዘውዴአሳዪኝ እባክሽንየናፈቀኝ ሳቅ ፈገግታሽንፀሀይ ሳላይ መዋሉ ባይከብድምየኔ አለም ተክተሽው የለምአሳዪኝ እባክሽንየናፈቀኝ ሳቅ ፈገግታሽንፀሀይ ሳላይ መዋሉ ባይከብድምየኔ አለም ተክተሽው የለምአሁን ግን ድክም አለኝሳልሰስት ወደድኩኝራሴን ጠላሁኝጨክኜ አልወሰንኩኝአልመላለስም አይኩርፊያሽ ሆነብኝ ስቃይአልመላለስም አይክሴ በሸንጎ ይታይአልመላለስም አይፍቅር ካለ ይቅር በይአልመላለስም አይከሸኘሽኝም አልቆይአልመላለስም አይኩርፊያሽ ሆነብኝ ስቃይአልመላለስም አይክሴ በሸንጎ ይታይአልመላለስም አይፍቅር ካለ ይቅር በይአልመላለስም አይከሸኘሽኝም አልቆይ
Scroll to Top