Lante Sil
ህህህይሰበቡ ብዙ ነው እንዳፈርለሳሱለትማ ነገርባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበርህህህይምቀኛው ብዙ ነው እንዳፈርለሳሱለትማ ነገርባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበርእናቴን ተውኩኝ (እናቴን ተውኩኝ)አባቴን ተውኩኝ (አባቴን ተውኩኝ)ፍቅርህን ብዬ (ፍቅርህን ብዬ)ያለኝን ጣልኩኝ (ያለኝን ጣልኩኝ)ላንተ ስል እራሴን ከፈልኩኝያለኝን ንብረቴን በተንኩኝላንተ ስል እውቀቴንም ናቅኩኝክብሬንም ማዕረጌንም ተውኩኝላንተ ስል ኑሮዬን መርሳቴለፍቅርህ መጥቆሬ መክሳቴላንተ ስል ፍፁም አይቆጨኝምአንድም ቀን አይታሰበኝምህህህይሰበቡ ብዙ ነው እንዳፈርለሳሱለትማ ነገርባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበርህህህይምቀኛው ብዙ ነው እንዳፈርለሳሱለትማ ነገርባላየሁህ ባልወደድኩህ ምን ነበርባላየኸኝ (ባላየኸኝ)ባልወደድከኝ (ባልወደድከኝ)ምነው ያቺን ቀን (ምነው ያቺን ቀን)ባልቀረብከኝ (ባልቀረብከኝ)ላንተ ስል ፍቅርህ ሳይጎድልብኝአንድም ቀን ሳይቀነስብኝላንተ ስል ጤናዬን ጎዳሁኝገላዬን በስጋት ጨረስኩኝላንተ ስል ሃሳብ ሲያንገላታህድንጋይ እንቅፋት ሲመታህላንተ ስል እኔስ የሚመስለኝስብርብር እንክትክት ያልክብኝላንተ ስል ሲያቀብጠኝ ወድጄ (እናቴን ተውኩኝ)ሰስቼህ እንደ ስለት ልጄ (አባቴን ተውኩኝ)ላንተ ስል ሌሊት እና ቀን ቀን (ፍቅርህን ብዬ)ክፉህን አያለሁ ሰቀቀን (ያለኝን ጣልኩኝ)ላንተ ስል ሆዴም ከሚባባ (ባላየኸኝ)መጥኜ እንዲያው በደርባባ (ባልወደድከኝ)ላንተ ስል ወድጄህ በሆነጥንቱንም ልቤም ባልባከነላንተ ስል ሲያቀብጠኝ ወድጄ (እናቴን ተውኩኝ)ሰስቼህ እንደ ስለት ልጄ (አባቴን ተውኩኝ)ላንተ ስል ሌሊት እና ቀን ቀን (ፍቅርህን ብዬ)ክፉህን አያለሁ ሰቀቀን (ያለኝን ጣልኩኝ)ላንተ ስል ሆዴም ከሚባባ (ባላየኸኝ)መጥኜ እንዲያው በደርባባ (ባልወደድከኝ)ላንተ ስል ወድጄህ በሆነ (ምነው ያቺን ቀን)ጥንቱንም ልቤም ባልባከነ (ባልቀረብከኝ)