Leul Aswededegn

ወደድኩሃ እኔ ፈለኩሃመመኘት መብቴ ነው ምንም አቅሜ ቢያንሰኝ ብሆን ደሃባላውቅም አንተን ላግኝህ ልጣመውደድ ጥፋት ሆኖ አልቀጣዝም አልልም ዘውድ አለ በልቤአልልም ዙፋን አለው ልቤዝም አልልም ዘውድ አለ በልቤአልልም ዙፋን አለው ልቤአዝዤ አላሶጣ ነጋሪት ዋይዋይ ነጋሪት እምቢልታ እምቢልታክብሬን አያደምቀው ሀገሬው ዋይዋይ ሀገሬው በእልልታ በእልልታንግስትም አይደለሁ ንጉስም ዋይዋይ ንጉስም አይወልደኝ አይወልደኝበድህነቴ ነው ልዑል ዋይዋይ ልኡል ያስወደደኝ ያስወደደኝልዑል አስወደደኝልዑል አስወደደኝልዑል አስወደደኝልዑል አስወደደኝልዑል አስወደደኝልዑል አስወደደኝልዑል አስወደደኝልዑል አስወደደኝልዑል አስወደደኝልዑል አስወደደኝ ጥፋተኛ ካላረገኝ ዳኛእኔስ ፍላጎቴ ከወዳጅ ልዑል ነው ከጤፍ ማኛይህ ልቤ ሁሌ እሩቅ ይመኛልዛሬ ምን ንጉስ ቤት ያሰኘኛልዝም አልልም ዘውድ አለ በልቤአልልም ዙፋን አለው ልቤዝም አልልም ዘውድ አለ በልቤአልልም ዙፋን አለው ልቤ መጥቼ እንዳላይህ ባካልም ዋይዋይ ባካልም በገላ በገላካንተ ምደርስበት እኔ እንደው ዋይዋይ የለኝ ሰረገላ እኔ እንደውበሞካሹ ጥበብ ሳላጌጥ ዋይዋይ ሳላጌጥ በካባ በካባካንተ ቤተ መንግስት በምኔ ዋይዋይ በምኔ ልገባ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባበምኔ ልገባዙፋንህ ነው ልቤ ዙፋንህ ነውዙፋንህ ነው ልቤ ዙፋንህ ነው
Scroll to Top