Selina
ሠሊናዬ ሠሊናዬ አንቺን ማሠብ ሆኗል ትዝታዬሠሊናዬ ሠሊናዬ ጓል ሀገረይ ፍቅረይ መአዛዬለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይ ፍቅሬ አለሽ ወይበፍቅር ያሳለፍነው ጣፋጭ ጊዜ ይረሳል ወይ ነይ ፍቅረይ ፍቅረይ ሠሊናዬ ሠሊናዬድምፅሽን እስኪ አሠሚኝ አለው በይኝነይ ፍቅረይ በሀገረይ አብሮ አደጌ የመጀመሪያዬ ትዝታዬኦ ፍቅረይ በይነይ ሠሊናዬ በጃክምሮደሀበስቀምኒ ካብ ፅማዶምእባ ሠሊናመ በሀቢተይአይ ክብርነ ምግባር ንገዝተ አድማስን አልፎ በመንፈስ ይድረስሽ የልቤ ሠላምታየተዋደደ መገናኘቱ አይቀር ምንም ቢርቁትሳስብሽ አለው ያልተቋጨ ፍቅር ናፍቆት ተሸክሜአንቺን አጥቼ አይመስለኝም ነበር ችዬ ምሄድ ቆሜትዝታዬ ነሽ የልብ ፍቅሬየታነፅኩብሽ ሁሉ ነገሬበይ የሀገሬ ልጅ የማለዳዬእጠብቅሻለው ከነ አደራዬ ለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይፍቅሬ ሆይ ከኔ ርቀሽ አስቻለሽ ወይለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይፍቅሬ ሆይ ከኔ ርቀሽ አስቻለሽ ወይ ነይ ፍቅረይ በይ ነይ ሠሊናዬ ሠሊናዬድምፅሽን እስኪ አሠሚኝ አለው በይኝነይ ፍቅረይ በሀገረይ አብሮ አደጌየመጀመሪያዬ ትዝታዬአብሮ ማደጉ የልጅነት ሳቁ ጨዋታውም ቀረእንዴት ይከብዳል ሠው ድንገት ሲለያይ እየተፋበረእስከመቼ ነው ላይሽ እየጓጓው የማለፋው አይኔንአረ አለው በይኝ ድምፅሽን ልስማው ብሩህ ይሁን ቀኔ አብረን ተምረን አብረን አድገንመለያየቱን መች አስበንክፉ ቀን መጥቶ እንደለየንደግ ቀን ደግሞ ያገናኘንለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይፍቅሬ ወይ ከኔ ርቀሽ አስቻለሽ ወይለጤናሽ ደናነሽ ወይ ሠላም ነሽ ወይፍቅሬ ወይ ከኔ ርቀሽ አስቻለሽ ወይ ሠሊና ሠሊናአይትመአለሊ አንቾቲ ሠሊናአበይ መሀድኩ ብንሀበቢናህዝብ ለየ ፅባ ፀአለ ገደሎብርመ ፍቅር ነይ ብርሀን ይላሎአይሻለው ደግሞ አምናለው አንድ ቀንእንደ ዋዛ አንቀርም እንዲ ተራርቀንየአጋጣሚ ጉዳይ ጊዜ ቢለያየንፍቅር ተስፋ ካለ እንገናኛለን ሠሊና ሠሊናአይትመአለሊ አንቾቲ ሠሊናአበይ መሀድኩ ብንሀበቢናህዝብ ለየ ፅባ ፀአለ ገደሎብርመ ፍቅር ነይ ብርሀን ይላሎአይሻለው ደግሞ አምናለው አንድ ቀንእንደ ዋዛ አንቀርም እንዲ ተራርቀን