Sew Yale Sew

 እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸውእንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸውመቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰውእንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸውእንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸውመቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰውመቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው ሰው ከወዳጅ እርቆ ሲኖር ያለ ዘመድይቆረቁረዋል የሄደበት መንገድሰርቼ ማደሬን ከሰው መግባባቴንመች ዘዴ ፈጠረ ለብቸኝነትእንደ ተልባ ስፍር ወዳጅ ሰርተት ካለምን ልበጀው ልቤ ስለሰው ዋለለያሰብኩት ያለምኩት መች ሆነ የጠረጠርኩት ፈልጌም እኔም አልፈለኩትም ከእሷ መለየቱንእህህህ ብቻ ነው ዘመዴ ለኔ የቀረበኝ ወዳጄም ባስከመትቁት ሳጣ ትካዜ ሲገጥመኝሰው ነኝ እና ሰው ነኝ እናሰው ነኝ እና እሰጋለውሳላገኝሽ ወዬ ሳላይሽ ሳላገኝሽ እቀራለው እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸውእንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸውመቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰውመቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው ታምሜ ተኝቼ እንዴት ነህ ያላለኝመክሳቴን መትቆሬን አይቶ ማን ጠየቀኝልገላበጥ እንጂ ጎኔን ላመቻቸውማን ለማ ይተኛል ሁሉም ለራሱ ነውሁሉም ሆዱ ራቀኝ አጣሁኝ የማምነውብርቁት የማይርቅ የናት ሆድ ብቻ ነውያሰብኩት ያለምኩት መቼ ሆነ የጠረጠርኩትፈልጌም እኔም አልፈለኩትም ወዶ መለየት እርቦኝ እርቦኝ ወይ ጠምቶኝ የለም ያስቸገርኩትምነው አሁን ሁሉም ወረት በላው መላው አታሁትሰው ነኝ እና ሰው ነኝ እናሰው ነኝ እና እሰጋለውሳላገኝሽ ወዬ ሳላይሽ ሳላገኝሽ እቀራለውሳላገኝሽ ወዬ ሳላይሽ ሳላገኝሽ እቀራለው
Scroll to Top