Sewyew
መውደዴን ለመናገር ማፍቀሬን ለመናገርሳሰላስል ብዙ ሺህ ዓረፍተ ነገርባንድ ቃል ገደለችኝ ባንድ ቃል ገደለችኝየስሜትን ትርጉም አሳየችኝ እወድሃለሁ ብላ በፍቅር ብትጠጋኝየምሆነው ነገር ነው የጠፋኝግልፅነቷ ገደለኝ ኧረ ወየው ወየውእንዲ ደምብሬ አላውቅም ሰውየው ወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔ ባይኔ አይን አይኗን ወይኔ እኔ እያየሁ ወይኔ እኔፍዝዝ አልኩኝ ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔቃል ሳይወጣኝ ወይኔ እኔ ዘገየሁ ወይኔ እኔምን ልመልስ ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔ ወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔ አቤት ፍርሃት አቤት ፍርሃትንጹህ ፍቅሬን ላመታት ሳልነግራትእየፈራሁ ስለቆየሁዛሬ ቁጭት ልቤን አሰቃየውወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔ እሷ ፍቅርን ተማምና እሷ ስሜቷን አምናእኔ የፍቅር ጥቅሶችን ሳጠናላመታት ስሸመድድ ብራቀቅም በቃላትባንድ ቃል ነው ውሃ የሆንኩላትእወድሃለሁ ብላ ስትጠባበቅ መልሴንልቤ መታ ፈነጠዘች ነፍሴግልጽነቷን ድፍረቷን ከኔ ጋር ሳስተያየሁድብቅም ነኝ ፈሪም ነኝ ሰውዬው ወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔባይኔ አይን አይኗን ወይኔ እኔ እያየሁ ወይኔ እኔፍዝዝ አልኩኝ ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔቃል ሳይወጣኝ ወይኔ እኔ ዘገየሁ ወይኔ እኔምን ልመልስ ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔ ወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔ ሳያንኳኩ አይከፈትምሳይጠይቁ ምንም መልስ አይሰጥምድብቅ ሆኜ ስለቆየሁዛሬ ቁጭት ልቤን አሰቃየውወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔወየው ወየው ወይኔ እኔ ሰውየው ወይኔ እኔ