Susegnash
ሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስጨረቃዋ ስትደምቅ ከዋክብት ሲወጡድምጽሽ ይነፍሳል ከዛፍ ከቋጡሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስጨረቃዋ ስትደምቅ ከዋክብት ሲወጡድምጽሽ ይነፍሳል ከዛፍ ከቋጡ አመል ያለብኝ እኔ ሱሰኛሽአይቼሽ አልጠግብ ውጬ አልጨርስሽመውደድሽ ግሎ ልቤን ተኮሰውእኔስ የት ልግባ ወዴት ልድረሰውመውደድሽ ግሎ ልቤን ተኮሰውእኔስ የት ልግባ ወዴት ልድረሰው የፍቅርሽ ብዛት ልቤ ውስጥ ገብቶአርበተበተኝ አንጀቴን በልቶእኔ ሱሰኛሽ ላሞጋግስሽእንደ ዳዊቴም እስኪ ልድገምሽየፍቅርሽ ብዛት ልቤ ውስጥ ገብቶአርበተበተኝ አንጀቴን በልቶእኔ ሱሰኛሽ ላሞጋግስሽእንደ ዳዊቴም እስኪ ልድገምሽ ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ እና ሐሙስአርብ ዓመት ሆነ ቀናቱ እስኪደርስሱስ ያለኝ እኔን መች ያስችለኛልሲመሽ ሲነጋ አንቺን ይለኛልሱስ ያለኝ እኔን መች ያስችለኛልሲመሽ ሲነጋ አንቺን ይለኛል እንዳንፀባራቂ ፊትሽ ሲያበራመቃው አንገትሽ ከሩቅ ሲጣራተልፈሰፈስኩኝ ጉልበት አነሰኝልቤ ተነካ መቻል አቃተኝእንዳንፀባራቂ ፊትሽ ሲያበራመቃው አንገትሽ ከሩቅ ሲጣራተልፈሰፈስኩኝ ጉልበት አነሰኝልቤ ተነካ መቻል አቃተኝ አላስቀድስም ታቦት አላነግሥየኔ ውዳሴ አንቺ የኔ መቅደስሱባዔ አልገባ መቆሚያም የለኝምርኩዜም አንቺ እስኪ አንቺው ባርኪኝሱባዔ አልገባ መቆሚያም የለኝምርኩዜም አንቺ እስኪ አንቺው ባርኪኝ ሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስጨረቃዋ ስትደምቅ ከዋክብት ሲወጡድምጽሽ ይነፍሳል ከዛፍ ከቋጡሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስጨረቃዋ ስትደምቅ ከዋክብት ሲወጡድምጽሽ ይነፍሳል ከዛፍ ከቋጡ ሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስጨረቃዋ ስትደምቅ ከዋክብት ሲወጡድምጽሽ ይነፍሳል ከዛፍ ከቋጡሰማይ ሲላወስ ደመና ሲለብስብርሃን ሲጠፋ ጨለማ ሲደርስ