Swedlat

ካለኔማ ካለኔማማን ያውቃታል ካለኔማለኔ ብላ ለኔ ብላትኖራለች ሁሉን ችላ ስወድላት – ላፈቀራት ሰውስወድላት – ፍቅር መስጠቱንስወድላት – ሸልምኳት ልቤን ብትሰጠኝ ልቧንስወድላት – ወዳጅን መውደድ ማፍቅር ሲገባትስወድላት – ፍቅርሽ እንዳሻው ያድርገኝ አልኳት ትሸለምልኝ ትሸለምየፍቅር እመቤት የኔ ዓለምከአንገቷ ሳይሆን ከአንጀቷበማስመካቷ ካለኔማ ካለኔማማን ያውቃታል ካለኔማለኔ ብላ ለኔ ብላትኖራለች ሁሉን ችላ ታሳዝናለች ያለ ዕንቅልፍወዳጅ ስታቅፍ ስትደግፍስትል ጠብ እርግፍልቤም አፍቃሪ አንዳለመምርጫዬ በሷ ከተመ ተደመደመ ስወድላት – የውስጤን ስሜትስወድላት – ብትረዳልኝስወድላት – ላንቺ ያኑረኝ አልኩስወድላት – ለኔ ኑሪልኝ
Scroll to Top