Teretahu

ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበትበጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበትየጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገትእንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበትበጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበትየጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገትእንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድአዬዬዬ ካይኔ ወዲያ ማዶ ሩቅ ሀገር ያለህውሰባራውን ልቤን ጉዳቴን ባየህውአይኖቼ እንባ ጋርደው ደጅ ደጁን ያያሉእንደወፏ በሮ ይመጣል እያሉየትዝታ ጌታ የፍቅር ጀግና ነህመንገድክን አላውቀው በየት ልከተልህልቤ በሩን ዘጋ እርም አለ ሌላውንባንተ መሸነፉን መረታቱን ሲያውቀው ካይኔ ወዲያ ማዶ ሩቅ ሀገር ያለህውሰባራውን ልቤን ጉዳቴን ባየህውአይኖቼ እንባ ጋርደው ደጅ ደጁን ያያሉእንደወፏ በሮ ይመጣል እያሉየትዝታ ጌታ የፍቅር ጀግና ነህመንገድክን አላውቀው በየት ልከተልህልቤ በሩን ዘጋ እርም አለ ሌላውንባንተ መሸነፉን መረታቱን ሲያውቀው ተረታው አሀሀ ተረታውተረታው አሀሀ ተረታውተረታው አሀሀ ተረታውተረታው አሀሀ ተረታው ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበትበጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበትየጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገትእንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት ከፍ በለው ሰማይ ከዋክብት ካለበትበጠቆረው ሌሊት ቀን በጨለመበትየጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገትእንደለመደብኝ ዛሬም ልንከራተት ኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድኦሆ ወይ ፍቅር ኦሆ ወይ መውደድአዬዬዬ በጎ ነኝ አልልም የባሰብኝንድኛለው አልልም የታመምኩትንበናፍቆት መንደዴ እንቅልፍ ማጣቴበኔ ቦታ ሆኖ ማን አየው ጉዳቴምስልህ ተስሎ ልቤ ውስጥ ያለህውእንደ መስቀልዋ ወፍ ታይተህ የጠፋህውካለህበት ሆነህ ቢሰማ ጩኸቴካለህበት ሆነህ ዉጣልኝ ካንጀቴ በጎ ነኝ አልልም የባሰብኝንድኛለው አልልም የታመምኩትንበናፍቆት መንደዴ እንቅልፍ ማጣቴበኔ ቦታ ሆኖ ማን አየው ጉዳቴምስልህ ተስሎ ልቤ ውስጥ ያለህውእንደ መስቀልዋ ወፍ ታይተህ የጠፋህውካለህበት ሆነህ ቢሰማ ጩኸቴካለህበት ሆነህ ዉጣልኝ ካንጀቴ ተረታው አሀሀ ተረታውተረታው አሀሀ ተረታውተረታው አሀሀ ተረታውተረታው አሀሀ ተረታው  
Scroll to Top