Tewat

ጆሮ አልሰጥም አልሰማም እኔአልሰማም እኔ አልሰማምልኬ እሷ ነች የግራ ጎኔአልሰማም እኔ አልሰማምከኔ በላይ አታውቋትምናትኑር ተዋት እሷ እንዳሻት ሆናከኔ በላይ አታውቋትምናትኑር ተዋት እሷ እንዳሻት ሆናተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትእኔው ስለማውቃትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትመታያ ክብሬ ናትበሀገር አማን ሁሉ እያያት ስትሄድ ስሜን ለብሳአምነዋለሁ ያይኗን ብሌን ሰርቃ አታይም እሷሰበር ውሸት ሰማሁ ብዬ ያሉባልታን ዜማአለኩስም በልቤ ላይ የቅናትን ሻማእንኳን በጋ በክረምቱ በሰኔ ሐምል ሰማይቢበርደውም አይደርብም ገላሽ ሰው በኔ ላይሺ ቢያወሩ አጉል እንጂ ባያውቁ እኔና አንቺንጤዛ አይሆንም በሰው ሀሜት ይሄ ሰላማችንእምነት ሆኖ እንጂ የፍቅር ውርሷታምቼ ነበር እኔም ለሷሰላም ያገኘው ሰክኖ መንፈሴባውቃት እኮ ነው እንደራሴተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትመታያ ክብሬ ናትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትእኔው ስለማውቃትጆሮ አልሰጥም አልሰማም እኔአልሰማም እኔ አልሰማምልኬ እሷ ነች የግራ ጎኔአልሰማም እኔ አልሰማምከኔ በላይ አታውቋትምናትኑር ተዋት እሷ እንዳሻት ሆናከኔ በላይ አታውቋትምናትኑር ተዋት እሷ እንዳሻት ሆናተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትእኔው ስለማውቃትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትመታያ ክብሬ ናትካንቺ በላይ ባዳ አምኜ ይቅርና ልከፋጭራሽ እጥፍ እወድሻለሁ ስምሽ ባፍ ሲጠፋበየወንዙ ልንማማል አይፈቅድም ቃላችንአናስገባም የሀሜት ነፋስ በመካከላችንነጋ ጠባ በታመነች በውበቷ ዳፋይሄን ሰምታ አትኑርብኝ ተጣልታ ከእንቅልፏሺ ብትሉኝ እኔ አልሰማም እስካላየሁ ባይኔለቀቅ አረጓት እባካችሁ እሷን ተዋት ለኔእምነት ሆኖ እንጂ የፍቅር ውርሷታምቼ ነበር እኔም ለሷሰላም ያገኘው ሰክኖ መንፈሴባውቃት እኮ ነው እንደራሴተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትመታያ ክብሬ ናትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትተዋት – ለኔ ተዋትእኔው ስለማውቃትለኔ ተዋትለኔ ተዋትለኔ ተዋት
Scroll to Top