Teyim
የመስከረም አደይ የበጋ ጨረቃመውደድሽ አለልኝ እኔ አልሞትም በቃእንኳን ኖረሽልኝ ደስ እያሰኘሽኝስቀሽ እያከምሽኝ አቅፈሽ እያደስሺኝካንቺጋራ መሆን በምናብ ሽርሽርመፍትሄ ስቃይ ነው ህመምን የሚሽርየኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለምየኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለምለአለም ማስታወሻ ከነፍስ ስጋ ሚያርቅትህትናሽ እጣ ነው ለፅድቅ የሚዳርግአንዴ ወደ ናፍቆት አንዴ ወደ ትዝታሳይ አይኗን በትካዜ ሲሆን በፈገግታበሀሳብ ወዲያወዲህ እመላለሳለሁአንቺን በልቤ ውስጥ በደግ አቆያለሁየኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለምየኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለምምንያህል ባምንሽ ነውምንያህል ብወድሽሆዴ ባዶ እስኪቀርሁሉን የምነግርሽናፍቆት ኩርፊያ ንዴትተስፋ እርቅ ደስታሰው ታረጊኛለሽከእስር የተፈታየኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለምየኔ ጠይም ውበትየኔ ጠይም አለምየኔ ጠይም እጣየኔ ጠይም ቀለም