Wa-Zendro
ዋ ዘንድሮ ለልቤ ሰው የለኝመካራ ጥሎኝእህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታሳልም በትዝታትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩትእስኪ ይሁን እያልኩትዋ ዘንድሮ ለልቤ ሰው የለኝመካራ ጥሎኝእህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታሳልም በትዝታትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩትእስኪ ይሁን እያልኩትገዳይ ነይ ደሞ በአልቤን በምንሽር በጦር በጎራዴገዳይ ነይ ደሞ በጦር በጎራዴገዳይ ነይ ደሞ ስንቱን ጎበዝ ጥዬ ስመካ በክንዴገዳይ ነይ ደሞ ስመካ በክንዴገዳይ ነይ ደሞ ውበት የታጠቀች መውደድ ሰና ድሯገዳይ ነይ ደሞ መውደድ ሰናድሯገዳይ ነይ ደሞ አልማ ጣለችኝ በአይን አሰናዘሯገዳይ ነይ ደሞ በአይን አሰናዘሯለቁንጅናሽማ ምን ይወጣለታልሀገር ተሰብስቦ ሁሉ መስክሮታልአረ ተይ የኔ አለም ፍቅርን ተለመኚተወደድኩኝ ብለሽ ጣል ጣል አታርጊኝአንቺን እያለ እንጂ ያባከነኝ ነብሴአላንስም ነበረ እኔማ ለራሴአረ ነይ ድማማ ሀሳብ ትካዜአረ ነይ ድማማ ፍቅር ነው ጓዙአረ ነይ ድማማ ተርፎት ለልቤአረ ነይ ድማማ የአይኔ መዘዙአረ ነይ ድማማ አንቺን እንዳለአረ ነይ ድማማ እንዳፈቀረአረ ነይ ድማማ አውታታው ልቤንአረ ነይ ድማማ በምኞት ቀረወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍእቴ አልቻለም ሰውነቴወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍእቴ አልቻለም ሰውነቴአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽዋ ዘንድሮ ለልቤ ሰው የለኝአገር ቤት የለኝእህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታሳልም በትዝታትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩትእስኪ ይሁን እያልኩትዋ ዘንድሮ ለልቤ ሰው የለኝመካራ ጥሎኝእህ እያልኩኝ ስተክዝ ዋይ ጧት ማታሳልም በትዝታትዝታሽን ቻልኩት መውደድሽን ቻልኩትእስኪ ይሁን እያልኩትገዳይ ነይ ደሞ ከዋርካው ልሰየም ለአጥቢያው ፈራጅ ዳኛገዳይ ነይ ደሞ ለአጥቢያው ፈራጅ ዳኛገዳይ ነይ ደሞ አልቆምም ከሸንጎ እንደ ብሶተኛገዳይ ነይ ደሞ እንደ ብሶተኛገዳይ ነይ ደሞ በሀሳብ በሰቀቀን ሆዴን የሚያምሰውገዳይ ነይ ደሞ ሆዴን የሚያምሰውገዳይ ነይ ደሞ ፍቅር ነው ሌባዬ የማይከሰሰውገዳይ ነይ ደሞ የማይከከሰውልቤን ቢያስታምመው እራሱ ልብሽፅድቅ ይሆነሽ ነበረ ለሰማይ ቤትሽባንቺ ችላ ማለት እኔ አላዝንም ምንምተይዞ ያላየ ግልግል አያውቅምአረታለሁ ብሎ መቼም ልብ አይፈራእያሳሳቀ ነው ፍቅር ቤት ሲሰራ አረ ነይ ድማማ አላውቅም ነበረአረ ነይ ድማማ ሰው ተላምጄአረ ነይ ድማማ እዳ ገባሁኝአረ ነይ ድማማ አንቺን ወድጄአረ ነይ ድማማ ሲያዝን ሲጨነቅአረ ነይ ድማማ ሆድ እየባሰውአረ ነይ ድማማ እንቅልፍም የለውአረ ነይ ድማማ ወዶ ያጣ ሰውወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍእቴ አልቻለም ሰውነቴወዝ ወዝ ያደርጋል ፍቅርሽ ወዝ ወዝሰፍ ሰፍ ያደርጋል ፍቅርሽ ሰፍእቴ አልቻለም ሰውነቴ አረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽ ሆዴ መላም የለሽአረ ድማማ እንዴት ነሽአረ ድማማ እንዴት ነሽ