Wedo-Tewedo

ገና ለገና የድሮ ፀባይ ሀሳቤ ሲቀየርበዚህ በዚያ ብሎ ሌላውን መጠርጠርባያዩት እንጂ ቀማምሰው የመዋደድን ሞቅታቀይሮ ድባብ ሲጭር የልብን እልልታሀ ሀ ሀየአዲስ ፍቅር ጣዕም ቀማምሼሀ ሀ ሀታየሁ በደስታ እኔም ታብሼሀ ሀ ሀሞቅ ሞቅ ያለኝ ደርሶ በእርካታሀ ሀ ሀተጎንጭቼ ነው የኔ ፍቅር ስጦታደብዛዛ ነበርልቤ ግራጫእስኪደማምቅበፍቅር አቻጠፋ ተነነያ ቅዝቃዜ ወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜሀ ሀ ሀከጠጅ ጠላ ልቆ የሚያርስሀ ሀ ሀከወይን ኮኛክ ውስኪ የሚብስሀ ሀ ሀፍቅር ነው ልቤ የቀመሰውሀ ሀ ሀለማያውቅ ስካር ቢመስለውደብዛዛ ነበርልቤ ግራጫእስኪደማምቅበፍቅር አቻጠፋ ተነነያ ቅዝቃዜ ወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜወዶ ተወዶሲለኮስ ጊዜወዶ ተወዶሲለኮስ