Yafekeresh Lebe
ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻልየናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻልአሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻልአሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻልየናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻልአሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻልአሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል ወይ ንግግር አላውቅ አንደበቴም ዝግ ነውየቀዬው ጎረምሣ አንቺን አሳቢ ነውከብቶቼን ለግጦሽ እነዳለሁወንዙ ዳር ተቀምጠሽ አይሻለሁእንዴት ቀርብሻለሁ እንስራሺን ያዢና አንቺ ሰውእዋርካው ስር ላግኝሽልቤን አረጋግቼ ያገር ልጅየሆዴን ላነጋግርሽ ቤትሽ ከጎኔ ሆኖ አንቺ ሰውበዚህ ላይ አብሮ አደጌአንገቴ ዘሞ ዋለ ያገር ልጅላውጋሽ እንዴት አድርጌ ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮባላወኩሽ ኖሮእዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙንኧረ እንደምን ልሁን ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮባላወኩሽ ኖሮእዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙንኧረ እንደምን ልሁን ያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻልየናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻልአሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻልአሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻልያፈቀረሽ አይኔ አሻግሮ ያይሻልየናፈቀሽ ልቤ ሲያስብሽ ያመሻልአሃሃ አይ ውበት አሃሃ አይ ቁመና ሁሉን አድሎሻልአሃሃ ያም ለኔ አሃሃ ያም የኔ እንዴት ይሻልሻል አወይ የቃል ችግር የስትንፋሴ ድክመትስሜቴን ላብራራው ከራሴው ስሟገትጀንበሯም ጠለቀች ቀኑም መሸአወይ የኔ ድካም ተበላሸድፍረት ከኔ ሸሸ የአንባ ውብ መሆንሽን አንቺ ሰውሁሉም ያወጋልኛልመቀደሜንም ሰጋሁ ያገር ልጅኧረ እንዴት ይሻለኛል? የመስኩ ውሏችንማ አንቺ ሰውምንኛ ወደድኩልሽላንድ ቀን ቀርተሽ እንደውያገር ልጅ የወር ነው የምናፍቅሽ ምን ተሻለኝ አልቻልኩም ልነግርሽ ያሳቤንየሆዴን የልቤንአብሮ ማደግ በእህትነትማ ከቀረለምን ተፈቀረ? ምን ተሻለኝ አልቻልኩም ልነግርሽ ያሳቤንየሆዴን የልቤንአብሮ ማደግ በእህትነትማ ከቀረለምን ተፈቀረ? ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮባላወኩሽ ኖሮእዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙንኧረ እንደምን ልሁን? ኧረ እኔማ አዘንኩኝ በራሴው ተፈጥሮባላወኩሽ ኖሮእዘኚልኝ አፍቅሬሽ ተጎዳው በጣሙንኧረ እንደምን ልሁን?