Yefikir Mirchaye
የነገን ማወቅ ፈለኩኝ
መቺውን ማየት ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺው ነሽልቤን መንፈሴን የገዛሽወሰንኩኝ ልረታ አስቤአካሌን መንፈሴን ሰብስቤበፍቅርሽ ህይወቴን ላኑረውላልመኝ ፍፁም ሌላ ሴት
ያሳለፍኩት ህይወት ብዙ ነው ልንገርሽካየዋቸው ሁሉ እንቺ ትለያለሽቃል ካፌ ባይወጣም ማዘን መደሰቴንፊቴን አይተሽ ብቻ ታውቂያለሽ ስሜቴንበነገርሽ ባህልሽ ማርኮኛልካንቺም ልኖር በፍቅር አስሮኛልዛሬም ባንቺ በጣም ረክቻለውነገም አብረን ሰላም አገኛለው
የነገን ማወቅ ፈለኩኝመቺውንም አሁን ናፈኩኝየፍቅር ምርጫዬ አንቺው ነሽልቤን መንፈሴን የገዛሽወሰንኩኝ ልረታ አስቤአካሌን መንፈሴን ሰብስቤበፍቅርሽ ህይወቴን ላኑረውላልመኝ ፍፁም ሌላ ሴት
የፍቅርን ትርጉም ገልፀሽ አስተማርሽኝካንቺ ደስታ የኔን እያስቀደምሽልኝፍቅር ለካ ለራስ ማለት እንዳልሆነስታደርጊው አይቶ ልቤ በቃ አምነበነገርሽ ባህልሽ ማርኮኛልካንቺም ልኖር በፍቅር አስሮኛልዛሬም ባንቺ በጣም ረክቻለውነገም አብረን ሰላም አገኛለው