Yene New
እድሌ ዕጣዬ ክፍሌባረኩት በፍቅር የግሌእንዲሆን የዉሃ አጣጬመረጥኩት ከሁሉ አብልጬእሱ ነዉ እድሌ እሱ ነዉለኔ ህይወት የተወሰነዉአይኖቼን እሱ ላይ ጥዬከወንዶች መሃል ነጥዬ እሱን ነዉ የወደድኩትእሱን ነዉ ያፈቀርኩትእሱን ነዉ በልቤ ላይእሱን ነዉ ያነገስኩት የኑሮዬ ጣፋጭ ቅመም እርካታዬ እርካታዬ እርካታዬከአዳም ልጆች የደረሰኝ የብቻዬ የብቻዬ ስጦታዬለስጋ ለነፍሴ ሀሴት እንዲሆን የተሰጠኝማንም ሰዉ የማይወስድብኝ ማንም ሰዉ የማይነጥቀኝ ተዉት ተዉት ተዉትተዉት ተዉት ላታገኙት አትዩትበቃ ልጁ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የኔ ነዉየሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉየወሰድኩት ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ እድሌ ዕጣዬ ክፍሌባረኩት በፍቅር የግሌእንዲሆን የዉሃ አጣጬመረጥኩት ከሁሉ አብልጬእሱ ነዉ እድሌ እሱ ነዉለኔ ህይወት የተወሰነዉአይኖቼን እሱ ላይ ጥዬከወንዶች መሃል ነጥዬ ሁዋ ሁዋ ሃልባሂቡህሁዋ ሁዋ ማሊፍ ቀልቢሁዋ ሁዋ ሃልባሂቡህሁዋ ሁዋ ማሊፍ ቀልቢየእናንተም የናንተ ነዉየኔም የኔ የኔም የኔ የኔም የኔቀልድ አላዉቅም በአይኔ አትምጡበብሌኔ በብሌኔ በብሌኔ እንደ እሸት ባይታለፍምእንደ ቀልድ አይገደፍምከኔ ነዉ አካል መንፈሱየማንም አይደለም እሱ ተዉት ተዉት ተዉትተዉት ተዉት ላታገኙት አትዩትበቃ ልጁ የኔ ነዉ የኔ ነዉ የኔ ነዉየሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉየወሰድኩት ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ልቡን ነዉ ኢነተሃ ቲያቲ ረቢኢንተሳ አደቲ ጂዝሚኢንተባ አጀቲ ነበሲየሰጠሁት ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ ልቤን ነዉ